本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የነዌ ልጅ ኢያሱም በሰልፍ ውስጥ ጽኑዕ ነው። ከሙሴም ቀጥሎ ትንቢት ተናገረ፤ እንደ ስሙም ታላቅ ሆነ፤ እግዚአብሔር የመረጣቸውንም ከመከራ አዳናቸው፤ ለእስራኤል ምድራቸውን ያወርሳቸው ዘንድ ጠላቶቻቸውን ተበቅሎ አጠፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የነነዌ ልጅ ኢያሱ፥ ጦረኛ፥ በትንቢትም ሥራ ሙሴን የተካ ነበር፥ እንደ ስሙ ሁሉ የሕዝብ አዳኝ በጠላቶቹ ላይ የበቀል ቅጣትን ያወረደ፥ እሥራኤልንም ለርስቱ ያበቃ ነው። 参见章节 |