本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እግዚአብሔርም አያቸው፤ ደስም አላሰኙትም፤ ተቈጥቶም አጠፋቸው፤ በእነርሱም ላይ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ በእሳትም አጠፋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ ይህን ባየ ጊዜ አዘነ፥ በቁጣው ቀሰፋቸው። በእነርሱ ላይ ተአምራቱን ሠራ በእሳትም ነበልባል ፈጃቸው። 参见章节 |