本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሌሎች ግን ተቃወሙት፤ የዳታንና የአቤሮን የሆኑ ሰዎች፥ የእነቆሬም ሠራዊት በመናደድና በመቈጣት በምድረ በዳ ቀኑበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሌሎች ግን በእርሱ ላይ አሴሩ፥ በበረሃማ ሳሉ ተመቀኙት፥ ዳታን አቢሮንና ተከታዮቻቸው፥ ኮፊና ወገኖቹም ጭምር በቁጣ ተነስተውበታል። 参见章节 |