ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
17 ትእዛዛቱን ሰጠው፤ ለያዕቆብ ምስክሩን ያስተምረው፥ ለእስራኤልም ሕጉን ያስተምረው ዘንድ ፍርድንና ሥልጣንን ሰጠው።
参见章节 复制
17 ያዕቆብን ያስተምር፥ እሥራኤልንም በሕጉ ያሰለጥን ዘንድ፥ ትእዘዙን ሰጠው፥ ሕጉንም አስረከበው።
参见章节 复制