本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከእርሱ አስቀድሞ እንደ እርሱ ልብስ ያለ ልብስ አልተሠራም፤ ከልጆቹ ብቻ በቀር፥ ለዘለዓለም ከዘመዶቹም በቀር እንደ እርሱ የለበሰ የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከእርሱ በፊት ይህን የመሰለ ውብ ነገር ከቶ አልነበረም፥ ከእርሱም በኋለ ከልጆቹና ከወገኖቹ በቀር፥ ማንም ቢሆን ጨርሶ አልለበሳቸውም። 参见章节 |