5 ምስጋናንና ያማረ መሰንቆን የሚፈልጉ፥ በመጽሐፍ እንደ ተጻፈ አድርገው የሚያመሰግኑ፥
5 የሙዚቃ ስለቶችን የነደፉ፤ የውዳሴ ቅኔዎችንም የጻፉ ነበሩ።