ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 44:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
3 በኀይላቸው ስማቸውን ያስጠሩ፥ በጥበባቸው የሚመክሩ፥ ትንቢትንም የሚናገሩ ሰዎች በመንግሥታቸው ገዙ።
参见章节 复制
3 አንዳንዶች ነገሥታት ሆኑ፥ በኃያልነታቸውም ገናኖች ነበሩ፥ ሌሎች ብልህ አማካሪዎች፥ ትንቢትም ተናጋሪዎች ነበሩ።
参见章节 复制