2 እግዚአብሔር ብዙ ክብርን ሰጥቶአቸዋልና፥ ከመጀመሪያ ጀምሮ አግንኖአቸዋልና።
2 ጌታ ክብርን በብዛት ፈጥሯል፤ ታላቅነቱንም ከጥንት ጀምሮ አሳይቷል።