Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 44:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ኖኅም ፍጹ​ምና ጻድቅ ሆኖ ተገኘ፤ በጥ​ፋ​ትም ዘመን እርሱ ለዓ​ለም ምክ​ን​ያት ሆነ፤ የጥ​ፋ​ትም ውኃ በወ​ረደ ጊዜ እርሱ ለም​ድር ዘር ሆኖ ቀረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ኖኀ እውነተኛ ሰው ነበር፤ ቁጣም በወረደ ጊዜ ወራሽ ሆነ። የጥፋት ውሃ በወረደም ጊዜ በእርሱ የተነሣ ምድር ዘር ቀረላት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 44:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告