14 ሥጋቸውም በሰላም ተቀበረ፤ ስማቸውም ለዘለዓለም ጸንታ ትኖራለች።
14 ሥጋቸው በሰላም ተቀብሯል፤ ስማቸው ግን በሁሉም ትውልዶች ዘንድ ይታወሳል፥