本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 43:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጨረቃስ እንደ ስሟ ናት፤ ዕድገትዋም ድንቅ ነው፤ በሰማይ ሠራዊት ሥርዐትም ሕፀፅንና ምላትን ማፈራረቅዋ ድንቅ ነው፤ በሰማይ ሠራዊት መካከልም ታበራለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወር ስሙን ከእርሷ ወረሰ፤ ወቅቷንም ጠብቃ ድንቅ መለዋወጥን ታሳያለች፤ በደመና ያሉ አእላፋት ዓርማ፤ በሰማያት ቅስትም ላይ ሆና የምታበራ ናት። ለከዋክብት 参见章节 |