本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 43:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጨርሳችሁ ማመስገንን አትጠነቅቁምና፤ የተቻላችሁን ያህል እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ እርሱ ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ነው። በፍጹም ኀይላችሁም አግንኑት፤ አትደርሱበትምና እርሱን ማመስገንን ቸል አትበሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በምስጋናችሁ ጌታን አወድሱት፤ የምትችሉትንም ያህል ከፍ አድርጉት፤ እርሱ ግን ከዚያም የመጠቀ ነው። በምስጋና ወቅት ኃይላችሁን ሁሉ ተጠቀሙ፤ ሰውነታችሁ አይዛል፤ ከፍጻሜው ግን ከቶውንም አትደርሱም። 参见章节 |