28 ከፍጥረት ሁሉ እርሱ ይበልጣልና፤ እርሱን ማመስገን ምን ያህል እንችላለን?
28 የእርሱን ክብር ለመግለጽ በቂ ኃይል የምናገኘው ከየት ነው? እርሱ ከሥራዎቹ ሁሉ የበለጠ ታላቅ፥