21 ተራራውን ይበላል፤ ምድረ በዳውንም ያቃጥላል፤ ሣሩንም እንደ እሳት ያቃጥለዋል።
21 ነፋሱ ተራሮችን ይውጣል፤ በረሃውንም ያነዳል፤ ተክሎችንም እንደ እሳት ይፈጃል።