本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 43:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የቀዘቀዘው የምሥራቅ ነፋስም ይነፍሳል፤ ውርጩም በውኃ ላይ ይረጋል፤ በውኃው መከማቻ ላይም ይቆማል፤ እንደ ብረት ልብስም በውኃ ላይ ይኖራል፤ ይሸፍናታልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀዝቃዛ ነፋስ ከሰሜን ይነፍሳል፤ ውሃም በረዶ ይዝላል። የረጋውንም ውሃ እንደ ጋሻ ይሸፈነዋል። 参见章节 |