16 በመጐብኘቱም ተራሮች ይነዋወጣሉ፤ በፈቃዱም የምሥራቅ ነፋስ ይነፍሳል።
16 እርሱን ባዩ ጊዜ ተራሮች ይንቀጠቀጣሉ፤ በትእዛዙም የደቡብ ነፍስ ይነፍሳል።