10 በቅዱሱም ቃል በየሥርዐታቸው ጸንተው ይኖራሉ፤ ከሥርዐታቸውም ወጥተው አያልፉም።
10 በቅዱስ አምላክ ቃል፥ በትእዛዙ ይጸናሉ፤ በቃፊርነታቸውም ፈጽመው አይደክሙም። ቀስተ ደመና