本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሰነፍን ሰው፥ አእምሮ የሌለውንም ሰው፥ በእርጅናውም ወደ ዝሙት የሚሄድ ሽማግሌን ስለ መምከር አትፈር፤ ስለዚህ በሰው ሁሉ ዘንድ በእውነት ብልህና ዐዋቂ ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አላዋቂውንና ሞኙን ሰው፥ ከወጣቶች ጋር የሚዳራውን ያረጀ ሽማግሌ፥ ለማረም አትፈር፤ በውል የተማርክ መሆንህን ያኔ ታሳያለህ፤ ሰውም ሁሉ ይህንኑ ያረጋግጥልሃል። 参见章节 |