本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለሚረባህና ስለሚጠቅምህም ሁሉ አትፈር፤ ልጆችህንም ስለ ማስተማር አትፈር፤ ክፉ ባሪያንም ጎን ጎኑን ግረፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በንግድ ሥራ በመጠቀምህ፥ ልጆችህን በሚገባ በመቅጣትህ፥ አመፀኛውን አገልጋይ እስኪደማ በመግረፍህ፥ በኃጢአት አትውደቅ። 参见章节 |