23 ይህ ሁሉ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ ይኖራል፤ ለጥቅም በሚፈልጉት ጊዜ ይሰማል።
23 ሁሉም ይኖራሉ፥ ዘላለማዊ ናቸው፤ በማንኛውም ሁኔታ ትእዛዙን ይፈጽማሉ።