20 ከምክርም ሁሉ የሚያመልጠው የለም፤ ከነገሩ ሁሉ አንድ ቃል ስንኳ የሚሰወረው የለም።
20 አንዲት ሐሳብ አታመልጠውም፤ አንድም ቃል ከእርሱ አይሰወርም።