本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በድንግልናዋ እንዳትደፈር፥ በአባቷም ቤት ፀንሳ እንዳትገኝ፥ ምንአልባትም ከባልዋ ጋር ሳለች እንዳትበድል፥ ካገባችም በኋላ መካን እንዳትሆን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በልጃረገድነቷ ብትደፈር፥ ባባቷም ቤት ብትወልድ፥ ባል ኖሯት ብትማግጥ፥ ከጋብቻ በኋላ ብትመነኩስ በማለት ይጨነቃል። 参见章节 |