1 ነገር ግን ስለዚህ ነገር አትፈር፤ ስለ እግዚአብሔርም ሕግ በደል እንዳይሆንብህ የሰው ፊት አይተህ አታዳላ፤
1 በሚከተሉት ሁናቴዎች ልታፍር አይገባህም፤ ሌሎች በሚያስቡትን በመፍራት፥