8 የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ላፈረሳችሁ ኀጢአተኞች ሰዎች ወዮላችሁ!
8 የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ የጣሳችሁ፥ እናንት ኃጢአተኞች፥ የተከተላችሁት መንገድ አያዘልቃችሁም።