本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 41:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ገረዱንም አታባብላት፤ ወደ መኝታዋም አትቅረብ፤ ወዳጅህን መሳደብ ኀፍረት ነው፤ ከሰጠኸውም በኋላ አትሳደብ፤ የሰማኸውን ነገር ማውጣት፥ መናገርም ኀፍረት ነው። ምሥጢርንም መግለጥ ኀፍረት ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጋለሞታዋን ትኩር ብለህ በማየትህ፥ ወገንህን በመግፋትህ፥ 参见章节 |