本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 41:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንግዲህ ቃሌንና ጥበቤን እፈሩ፤ የሚያፍር ሁሉ በበጎ ይጠበቃል፤ በሁሉ ይማከር ዘንድ ሁሉ የታመነ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በሁሉም ነገር ማፈር አይገባም፤ ሁሉም ነገር ከሁሉም ሰው ትክክለኛ ግምትን አያገኝም፤ በሚከተሉት ሁኔታዎች ግን ኃፍረት ይሰማህ። 参见章节 |