Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 41:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ሞት ሆይ፥ ሰው በደ​ኅና ሲኖር፥ በሁሉ ተዘ​ጋ​ጅቶ ሳለ፥ ኀይ​ልም ሳለው፥ ለመ​ብ​ላ​ትም ሆዱ ተከ​ፍቶ ሳለ፥ በሰው ላይ በም​ት​መጣ ጊዜ ስም አጠ​ራ​ርህ እን​ዴት መራራ ነው!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሞት ሆይ! ንብረቱን እንደ ያዘ በሰላም ለሚኖር፥ ያለአንዳች ጭንቀት ኑሮውን ለሚመራና በምግብም ለሚደሰት ሰው አንተን ማሰብ ምንኛ ያሰቅቃል!

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 41:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告