8 ይህ ሁሉ በሰው ላይ እስከ እንስሳ ድረስ አለ፤ ይህም በኀጢአተኞች ሰዎች ላይ ሰባት እጥፍ ይብሳል።
8 ለሰውና ለእንስሳት፥ ለሁሉም ፍጥረታት፥ ሰባት ጊዜ እጥፍ ደግሞ ለኃጢአአተኞች፥