27 እግዚአብሔርን መፍራት በበረከትዋ እንደ እግዚአብሔር ገነት ናት፤ ክብርና ደስታም ሁሉ በእርስዋ አለ።
27 እግዚአብሔርን መፍራት የምርቃት ገነት ነው፤ ከታላቅ ክብርም ይልቅ ያድናል።