22 ደም ግባትና ውበት ዐይንን ደስ ያሰኙኣታል። ከሁለቱም ይልቅ ቡቃያ ደስ ያሰኛል።
22 ዐይን ግርማንና ውበትን ይናፍቃል፤ ከሁለቱም የተሻለው ግን የፀደይን ልምላሜ መመልከት ነው።