ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
18 የሚዘጋጅና የሚሠራ ሰው ሕይወቱ ጣፋጭ ነው፤ ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ የተቀበረ ወርቅን ማግኘት ደስ ያሰኛል።
参见章节 复制
18 የግል መተዳደሪያ ላለውና ጠንክሮ ለሚሠራ ሰው፥ ሕይወት አስደሳች ነች። ሀብት ያገኘ ደግሞ ከሁለቱም የተሻለ ነው።
参见章节 复制