17 ጸጋ ግን በበረከት እንደ እግዚአብሔር ገነት ናት፥ ምጽዋትም ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኖራል።
17 ቸርነት ዋነኛው የምርቃት ገነት ነው፤ ምጽዋትም ዘለለማዊ ነው።