12 መማለጃና ዐመፃ ሁሉ ይደመሰሳሉ፤ ሃይማኖት ግን ለዘለዓለሙ ትጸናለች።
12 ጉቦና ፍትሕ ማጓደል ሁሉ ይወገዳሉ፤ መልካም እምነት ግን ለዘለዓለም ይኖራል።