本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሰው የተፈጥሮው መከራ ታላቅ ነው፤ ከእናታቸው ማኅፀን ከሚወጡበት ጀምሮ በሁሉ እናት ሆድ እስኪቀበሩ ድረስ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ሸክም አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የመከራ ዕጣ ለሰዎች ተፈጥሯል፤ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ቀንበር ተጭኗል፤ ከእናታቸው ማሕፀን ከወጡበት ዕለት ጀምሮ፥ ወደ ሁሉም እናት እስኪመለሱ ድረሰ፥ እንዲሁ ይኖራሉ። 参见章节 |