ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
35 አሁንም በፍጹም ልቡናችሁ፤ በፍጹምም አንደበታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ሁልጊዜም ለስሙ ምስጋና አቅርቡ።
参见章节 复制
35 እንግዲህ አሁን በሙሉ ልበ፥ ለዛ ባለው ድምፅ፥ የእግዚአብሔርን ስም ባርክ።
参见章节 复制