21 ሁሉም ለመፍቅዳቸው ተፈጥሯልና “ይህ ለምንድን ነው? ያስ ለምንድን ነው?” የሚል የለም።
21 ይህ ምንድነው? ያስ ለምን ሆነ? ማለት አይገባህም፤ ሁሉም ነገር የተፈጠረው በምክንያት ነውና።