本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ይህ ለምንድን ነው? ያስ ለምንድን ነው?” ማለት አይገባም፤ ሁሉም በጊዜው ይፈቀዳል፤ ውኃውንም በቃሉ እንደ ግድግዳ አጸናው፤ በአፉ ቃልም እንደ ኵሬ ውኃ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቃሉን በሰማ ጊዜ ውሃው ይቆማል፤ ከፍ እያለም ይከማቻል፥ ድምፁን በሰሙ ጊዜ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ይፈጠራሉ። 参见章节 |