ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
15 ስሙን አግንኑት፤ በአንድ ሺህ መዝሙርና በመሰንቆ ስሙን አግንኑት በምታመሰግኑትም ጊዜ እንዲህ በሉ።
参见章节 复制
15 የስሙን ታላቅነት አውጁ፥ በመዝሙርና በክራር እርሱን አመስግኑ፥ ምስጋናውንም የምታዜሙት እንዲህ በማለት ነው፥
参见章节 复制