11 ከሺህ ልጅ ስምን ማስጠራት ይሻላል፤ ከሞተም በኋላ ሥራው ጸንቶ ይኖራል።
11 ዕድሜ ከሰጠው ስሙ ከሌሎች ሺህ ስሞች የበለጠ የተከበረ ይሆናል፥ ቢሞትም ይኸው ይበቃዋል።