1 ጥበብስ በቀደሙ ሰዎች ሁሉ ዘንድ ተመረመረች።
1 የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ የሚያጠናና የሚመረምር፥ እንዲህ አይደለም፤ የጥንታውያኑን ሰዎች ጥበብ ያጠናል፥ ትንቢቶችንም ይመረምራል።