6 በጌትነቱ ይከብሩ ዘንድ፥ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው።
6 ከታላላቅ ሥራዎቹ ይጠቀሙ ዘንድ፥ ለአንዳንድ ሕዝቦች እግዚአብሔር ዕውቀትን ሰጥቷል።