Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 38:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በወ​ናፍ አጠ​ገብ የሚ​ቀ​መጥ፥ የብ​ረ​ት​ንም ሥራ የሚ​ማር አን​ጥ​ረኛ እንደ እርሱ ነው። የወ​ና​ፉም ጢስ ሰው​ነ​ቱን ያሻ​ክ​ረ​ዋል። እሳ​ቱም ሰው​ነ​ቱን ያቀ​ል​ጣ​ታል፤ የመ​ዶ​ሻ​ውም ድምፅ ጆሮ​ውን ያደ​ነ​ቍ​ረ​ዋል። ዐይ​ኖ​ቹም ወደ መሣ​ሪ​ያው ይመ​ለ​ከ​ታሉ፤ በል​ቡም ሥራ​ውን ይጨ​ርስ ዘንድ ያስ​ባል፤ ትጋ​ቱም መሣ​ሪ​ያ​ው​ንና ወና​ፉን ያሳ​ምር ዘንድ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከመስፉ አጠገብ የሚቀመጠውም አንጥረኛ እንዲሁ ነው። ከብረቱ ምን እንደሚቀርጽ ያስባል፥ የእሳቱ ወላፈን ቆዳውን ይለበልበዋል፥ ከወናፉ ሙቀትም ጋር ይታገላል፥ የመዶሻው ድምፅ ያደነቁረዋል፥ ዐይኖቹም በሚያወጣቸው ቅርጾች ላይ ተተክለዋል፥ ቀልቡን በሥራው ላይ ያሳርፋል፥ ሥራውንም በሚገባ ካላጠናቀቀ ቢመሽ እንኳ አያርፍም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 38:28
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告