Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 38:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 እንደ ልማዱ መራራ ልቅሶ አል​ቅ​ስ​ለት፤ ጥልቅ ኀዘ​ንም እዘ​ን​ለት፥ የኀ​ዘን መዝ​ሙ​ርም ዘም​ር​ለት፤ እንደ ሕጉም አንድ ቀን ቢሆን ሁለት ቀን ቢሆን አል​ቅ​ስ​ለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 አምርረህ አንባ፤ ደረትህን ድቃ፤ ከሰው ሐሜት እንድትድን፥ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን፥ ለሟች የሚገባውን ኀዘን አድርግ። ከዚህ በኋላ ግን ተጽናና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 38:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告