1 ባለ መድኀኒትን አክብረው፥ እንደ እጁ እንዲሁ ክብሩ ነውና። እርሱንም እግዚአብሔር ፈጥሮታልና።
1 አገልግሎቱን በማየት የእግዚአብሔርም ፍጡር በመሆኑ፥ ሐኪሙን በሚገባ አክብረው።