4 በደስታህ ጊዜ የሚቀርብህ ወዳጅ አለ፤ ብትቸገር ግን እርሱ ጠላት ይሆንሃል።
4 አንደኛው ዓይነት ወዳጅ በተድላ ጊዜ አብሮ ይደሰታል፥ በመከራ ወቅት ግን ይሸሻል።