本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 37:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሃይማኖት እንዳለው ከምታውቀው፥ እግዚአብሔርንም ከሚፈራ፥ ልቡናውም እንደ ልብህ ከሆነ ጻድቅ ሰው ጋር ምክርህን ተናገር፤ ብታዝንም ከአንተ ጋር ያዝናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትእዛዛትን ከሚፈጽመው ጻድቅ ሰው፥ ነፍሱ ነፍስህን ከምትመስለው ሰው፥ ብትበድል እንኳ ከሚያዝንልህ ሰው ዘንድ አትራቅ። 参见章节 |