10 ከሚጠባበቅህ ሰው ጋራ አትማከር፤ ከሚመቀኝህም ሰው ነገርህን ሰውር።
10 የጐሪጥ ከሚያይህ ሰው ምክርን አትጠይቅ፤ ባንተ ከሚቀኑ ሰዎች ሐሳብህን ደብቅ።