8 ቀኑ ሁሉ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይለያል፤ የበዓላቱም ጊዜ በቍጥሩ ይታወቃል።
8 ቀሪዎቹን ሰዎች ነበልባላዊ ቁጣህ ይብላቸው፤ ሕዝብህን የጨቆኑ ይደምሰሱ።