7 የዓመቱ ቀን ሁሉ በፀሐይ ብርሃን ጸንቶ ሲኖር፥ አንዲቱ ቀን ካንዲቱ ቀን በምን ትበልጣለች?
7 ቀኑን አፍጥን፤ የገባኸውን ቃል አስታውስ፤ ስለ አስደንጋጭ ሥራህም ይነገር።