5 የሰነፍ ሰው ልቡና እንደ ሰረገላ መንኰራኵር ነው፤ የፈሪ ሰው ምክርም እንደምትሽከረከር እንዝርት ነው።
5 አዳዲስ ምልክቶችን ላክ፤ ታምራቶችንም ሥራ፤ ለእጅህና ለቀኝ ክንድህ ክብርን ስጥ።